“ጸጉሩ ሸበት ያለ ፊቱን ቅጭም አድርጎ በብርቱ አይኖቹ አሻግሮ የሚመለከት አዛዉንት አባት ላይ ከመተኮስ እጅ መስጠቱና ወደ ህወሃት መዞሩ አዋጪ ሆኖ አግኝቼዋለዉ ” – ወዲ ሳንጃ — Ethiopian News Forum

የህወሃት ሰራዊት ባለ ቀይ መስመር የአርማጭሆ ወረዳዎችን ተቀማ❗️======================================በልኡል አለምበጎንደር ሰሜን ምእራብ ኢትዮጵያ፣ በሱዳን ጠረፍ አዋሳኝ በደቡብ ተከዜ አቅጣጫ፣ ሰሜን ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ፣ የላይኛዉ አርማጭሆን ጨምሮ ተሰማርቶ የነበረዉ የህወሃት ጦር በደረሰበት ተደጋጋሚ ጥቃት ምክንያት የጥቃት ወረዳዎቹን ባጠቃላይ እየተነጠቀ ይገኛል።ጀግናዉን የአማራ ገበሬን ትጥቅ ለማስፈታት ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ያደረገዉ ህወሃት በ14/02/2009 ማምሻዉን የተጠናከረ ኃይሉን ቢያሰማራም በለስ አልቀናዉም! ወደፊት…

via “ጸጉሩ ሸበት ያለ ፊቱን ቅጭም አድርጎ በብርቱ አይኖቹ አሻግሮ የሚመለከት አዛዉንት አባት ላይ ከመተኮስ እጅ መስጠቱና ወደ ህወሃት መዞሩ አዋጪ ሆኖ አግኝቼዋለዉ ” – ወዲ ሳንጃ — Ethiopian News Forum

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s